የኢትዮጵያ መንግስት በያዝነው ሳምንት ቦሶማሌላንድ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አወደሰ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ “’ምርጫው በሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ...
(ሲአይኤ) እንዲመሩ ያጩት፣ የረጅም ጊዜ አጋራቸውና ደጋፊያቸው የነበሩ ግለሰብን ነው። የአሜሪካ የደህንነት ተቋማትን እንዲመሩ ያጩት ደግሞ የመንግሥት ሥልጣን ልምድ የሌላቸውንና፣ ተቋማቱን ሊያምሱ ...
ጣሊያን ወደ ሀገሯ የሚጓዙ ፍልሰተኞች ውሳኔ እስከሚሰጣቸው አልቤኒያ በሚገኙ የእስር ካምፖች ለማቆየት ያወጣችው እቅድ የሕጋዊነት ጉዳይ መሰናክል አጋጥሞታል። ሮም ላይ ጉዳዩን የተመለከቱት ዳኞች ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ሊማ ፔሩ ላይ እየተካሄደ ካለው በአገራቱ የምጣኔ ሃብት ትብብር የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በትላንትናው ዕለት ነው፤ ከታይዋኑ ልዑክ ጋር ...
የሽሪ ላንካ’ው ፕሬዝዳንት አኑራ ኩማራ ዲሳናያኬ አዲሱ የማርክሳዊ ርዕዮት ዘመም ፓርቲ በብሄራዊው ሸንጎ ምርጫ አብላጫ ድምጽ ማግኘቱን ዛሬ አርብ ይፋ የተደረገው የምርጫ ውጤት አረጋገጧል። ፕሬዝዳንቱ ...
The URL has been copied to your clipboard የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ መንግሥት የሥራ ግብር መቀነስን ጨምሮ የኑሮ ጫናውን የሚያቃልሉ ኢኮኖሚያዊ ርምጃዎች ...
እስራኤል በሶሪያ መዲና ደማስቆ ሁለት ሥፍራዎችን ከአየር መደብደቧን የሶሪያ መንግሥት የዜና አገልግሎት አስታውቋል። በድብደባው 15 ሰዎች ተገድለዋል። ሌሎች 16 ሰዎች መጎዳታቸውንም ዜና አገልግሎቱ ...
የዩጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በሕዝብ ፊት ይገረፉ የሚል መልዕክት በቲክቶክ ያስተላለፈው የ21 ዓመት ወጣት በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሏል። ኢማኑዌል ናቡጎዲ፤ ሙሴቪኒ በፍ/ቤት ሲዳኙ የሚያሳይ ...
ጦሯ በቅርቡ ከሶማሊያ እንደሚወጣ ቢጠበቅም፣ ኢትዮጵያ አልሻባብን መዋጋቷን እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ...
ባለፈው ሳምንት ምርጫውን ካሸነፉ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ወደ ዋሽንግተን የተመለሱት የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ከፕሬዝደንት ጆ ባይደን ጋራ ዋይት ኃውስ ውስጥ ተገናኝተው እጅ ለእጅ ...
(ሴኔት) አብላጫ ድምጽ ያላቸው ዲሞክራቶች ትረምፕ ሥልጣናቸውን ከመረከባቸው በፊት የፌዴራል ዳኞችን ለመሾም በመጣደፍ ላይ ናቸው። ባለፈው ሳምንት ምርጫ ውጤት መሰረት ከእ.አ.አ ጥር 3 ቀን 2025 ...