ከፍተኛ የሰራተኞች እጥረት ያጋጠማት ጀርመን በተለያየ ሙያ ለሰለጠኑ ባለሙያዎች 200 ሺህ የስራ ቪዛ ልትሰጥ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ የሰራተኞች ፋላጎትን ለማሟላት የቪዛ አሰጣጥ ስርአቷን ቀለል ...
ጭስ እና ጉም የቀላቀለው ጭጋግ ብዙ የሚከሰተው በክረምት ወቅት ነው። በክረምት ወቅት የሚኖረው ቀዝቃዛ አየር አቧራ፣ የተበከለ ጋዝ እና በከተማዋ አቅራቢያ ካሉ ህገወጥ እርሻዎች የሚወጣውን ጭስ ...
ሌላኛው ንግዱ የሰመረለት እና ስኬታማ ሆኗል የተባለው የቀድሞው የማንችስተር እና ኤቨርተን ተጫዋች ልዊዝ ሳሃ ሲሆን አክሲ ስታርስ የተባለ ኩባንያ አለው ተብሏል፡፡ ይህ ኩባንያ ለስፖርተኞች እና ...
በተለይም ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ለአሜሪካዊያን ቃል ከገቡባቸው ጉዳዮች መካከል የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው እና በአሜሪካ ከተሞች የሚኖሩ ስደተኞችን አባርራለሁ ማለታቸው አንዱ ነው፡፡ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከ18 ቀናት በፊት ያወጣውን ተመን አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ...
አሶሼትድ ፕረስ እንደዘገበው ዋሽንግተን ይህንኑ በመፍራት ይመስላል የረጅም ርቀት ሚሳኤሎቿ ጥቅም እንዲውሉ የፈቀደችው ዩክሬን በነሃሴ ወር የሩሲያን ድንበር ጥሳ በገባችበት ኩርስክ ክልል ነው። ...
ሀማስ የፖለቲካ ቢሮውን ከኳታር ዶሃ ወደ ቱርክ ቀይሯል የሚለውን ሪፖርት የቱርክ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ማስተባበላቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ዶሃ ሀማስ እና እስራኤል ፈቃደኝነት እና ቁርጠኝነት እስከሚያሳዩ ድረስ በጋዛ ተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ታጋቾች እንዲለቀቁ ስታደርግ የነበረውን የማሸማገል ጥረት ማቆሟን ...
የጀርመኑ መሪ ኦላፍ ሽሎዝ ከሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ጋር ባደረጉት ንግግር ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን እያደረገች ባለው ጦርነት ዙሪያ የአቋም ለውጥ አለማሳየታቸውን ተናግረዋል ...
የሊባኖስ ሄዝቦላህ ቡድን የረጅም ጊዜ የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት መሐመድ አፊፍ በቤቱት በተፈጸመ ጥታት መገደሉ ተገለፀ። ሮይተርስ የሊባኖስ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ባወጣው ዘገባው፤ ...
ሀማስ በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈጽሞ 1200 ሰዎች መግደሉን እና ሌለች 250 የሚሆኑን አግቶ መወሰዱን ተከትሎ እስራኤል እየሰወደች ባለው መጠነሰፊ ጥቃት እስካሁን የተገደሉ ፍልስጤማውያን ...
የቡድን 7 አባል ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ምክንያት ማዕቀብ በመጣል፣ የውጭ ንግድን በመቆጣጠር እና በሌሎች መንገዶች ከባድ ቅጣት እንደሚያርሱባት ቃል ገብተዋል ...
ኢራን የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤለን መስክ እና በመንግስታቱ ድርጅት የሀገሪቱ አምባሳደር አሚር ሳይድ ኢራቫኒ በሚስጥር ተገናኝተው ተወያይተዋል መባሉን አስተባበለች። ኒውዮርክ ታይምስን ጨምሮ ...